News and Blog

የሳንባ ካንሰር ተጋላጭነት ቅድመ ምርመራ

እድሜዎ ከ40-70 መካከል ነው? እንግዲያውስ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መስፈርቶችን አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑትን የሚያሟሉ ከሆነ የሳንባ ካንሰር ምርመራ ያስፈልጎታል! ሲጋራ ያጨሳሉ / የቀደመ የማጨስ ታሪክ አሎት? :- ቢያንስ በቀን 1 ፓኮ ሲጋራ ከ 10 ዐመታት በላይ ወይም በቀን 2 ፓኮ…