Back to home page
ETS Lung cancer Eligiblity project
ETS Eligibility criteria for lung cancer screening in Ethiopia
Name
Gender
Male
Female
Age
Phone
Do you currently smoke or have quit smoking within the last 15 years (በአሁኑ ጊዜ ሲጋራ ያጨሳሉ ወይም ባለፉት 15 ዓመታት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ እቁመዋል?)
Yes
No
Have you smoke at least 1 pack of cigarettes a day for 15+ years or 2 packs of cigarettes a day for 7.5+ years (1 ፓኮ ሲጋራ ወይም ከዚያ በላይ ከ15 ዓመታት በላይ ወይም በቀን 2 ፓኮ ሲጋራ ወይም ከዚያ በላይ ከ7ዓመታት ከግማሽ በላይ አጭሰዋል?)
Yes
No
Are you a secondhand smoker for 30+ years (ከ 30 ዓመታት በላይ ከሚያጨስ ሰው ጋር የጠበቀ ግንኑነት አለዎት?)
Yes
No
Have you smoke Shisha at least twice a week for 10+ years (ከ 10 ዓመታት በላይ በሳምንት ሁለት ጊዜ እና ከዚያ በላይ “ሺሻ” አጭሰዋል?)?
Yes
No
Personal cancer history or ከዚህ በፊት የካንሰር በሽታ አለቦት?
Yes
No
Family history of lung cancer (በቤተሰብ ውስጥ የሳንባ ካንሰር ያለበት ሰው አለ?)
Yes
No
Post pulmonary TB residual lung lesions/fibrosis for 2 + years (የሳንባ ነቀርሳ ህክምና ከወሰዱ በኃላ ከ 2 ዓመት በላይ የቆየ የሳንባ ጠባሳ አለዎት?)
Yes
No
History of recurrent pneumonia (በተደጋጋሚ የሚመጣ የሳንባ ምች በሽታ አለዎት?)
Yes
No
HIV patients on HAART for 15+ years (የኤችአይቪ ህመምተኛ ሆነው የኤችአይቪ መድሀኒት ከ15 ዓመታት በላይ ወስደዋል?)
Yes
No
Chronic obstructive pulmonary disease ( COPD ),Emphysema or chronic bronchitis (ሥር የሰደደ የመተንፈሻ አካላት በሽታ፣ ኤምፊዚማ ወይም ሥር የሰደደ ብሮንካይተስ አለዋት?)
Yes
No
Long term exposure to asbestos? (አንድ ሰው ከ15 አመት በላይ እንደ የቧንቧ ስራ፣ የቧንቧ መለዋወጫዎች ስራ፣ የግንባታ ስራ፣ የቁርቆራ ስራ፣ የብረት ብየዳ ስራ እና የመሳሰሉትን የሚሠሩ ከሆነ፤ የረጅም ጊዜ የአስቤስቶስ ተጋላጭ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡)
Yes
No
Long term exposure to silica, beryllium, arsenic,fumes, smoke or soot (አንድ ሰው ከ15 አመት በላይ እንደ የማዕድን ማውጣት ሥራ፣ የዋሻ ቁፍሮ፣ የብረት ማቅለጥ እና ቅርፅ ማሲያዝ ስራ፤ የብረት ወይም ተመሳሳይ ነገር መሞረድ ስራ ፣የመስታወት ማምረቻ፣ የሲሊካ ዱቄትን ማምረት ወይም መጠቀም፣ የድንጋይ መጥረብ እና መፍጨት ስራ፣ ግንበኝነት፣ የብረት ሥራዎች፣ ሲሚንቶ እና የኮንክሪት ምርት፣ የሴራሚክ ማምረቻ እና የመሳሰሉትን የሚሠሩ ክሆነ የረጅም ጊዜ የሲሊካ እና አርሴኒክ ተጋላጭ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡)?
Yes
No
Save Data