ወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ አስመልክቶ የተደረገ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ
የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አማራና አፋር ክልሎች ጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የመጀመሪያ ዙር የ50ሺህ ብር ገንዘብ ድጋፍ አደረገ ፡፡የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይ ፕሮጀክት ማናጀር አቶ አማኑኤል ጌታቸው ገንዘቡን ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሙሉጌታ እንዳለ ባስረከቡበት…